# ግዛት ግዛት ሰዎችን፣ እንስሳትንና መሬትን የመቆጣጠር፣ የመግዛት ኃይልና ሥልጣንን ያመለክታል። * ነቢይ፣ ካህንና ንጉሥ በመሆኑ ኢየሱስ ክርስቶስ ምድርን ሁሉ እንደሚገዛ ተነግሮአል። * በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ ሞት የሰይጣን ግዛት ለዘላለም ተሸንፎአል። * በፍጥረት ጊዜ ሰው የባሕር ዓሦችን፣ በአየር የሚበሩ ወፎችንና ምድር ላይ የሚኖሩ ፍጥረቶችን ሁሉ እንዲገዛ እግዚአብሔር ተናገረ።