am_tw/bible/kt/demonpossessed.md

660 B

አጋንንት ያደሩበት

አጋንንት ያደሩበት ሰው የሚያደርገውንና የሚያስበውን የሚቆጣጠሩ አጋንንት ወይም ክፉ መናፍሳት ውስጥ ይኖራሉ።

  • አጋንንት ያደሩበት ሰው ብዙ ጊዜ ራሱን ወይም ሌሎችን ይጎዳል፤ እንደዚያ የሚያስደርጉት ውስጡ ያሉት አጋንንት ናቸው።
  • ከውስጣቸው አጋንንቱ እንዲወጡ በማዘዝ ኢየሱስ አጋንንት ያደሩባቸው ሰዎችን ነጻ አውጥቶአል። ብዙ ጊዜ ይህ፣ “አጋንንትን ማስወጣት” የሚባለው ነው።