am_tw/bible/kt/daughterofzion.md

726 B

የጽዮን ሴት ልጅ

የጽዮን ሴት ልጅ የእስራኤልን ሕዝብ የሚያመለክት ምሳሌያዊ አነጋገር ነው። ብዙውን ጊዜ ትንቢት ውስጥ ጥቅም ላይ ውሏል።

  • ብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ “ጽዮን” የኢየሩሳሌም ከተማ ሌላ ስም ነበር።
  • “ጽዮን” እና፣ “ኢየሩሳሌም” እስራኤልን ለማመልከትም ጥቅም ላይ ይውላሉ።
  • “ሴት ልጅ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ውድ ምሆንን ወይም ፍቅርን የሚያመለክት ሐረግ ነው። እግዚአብሔር ለሕዝቡ ላለው ትዕግሥትና ጥንቃቄ ተለዋጭ ዘይቤ ነው።