# የጽዮን ሴት ልጅ የጽዮን ሴት ልጅ የእስራኤልን ሕዝብ የሚያመለክት ምሳሌያዊ አነጋገር ነው። ብዙውን ጊዜ ትንቢት ውስጥ ጥቅም ላይ ውሏል። * ብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ “ጽዮን” የኢየሩሳሌም ከተማ ሌላ ስም ነበር። * “ጽዮን” እና፣ “ኢየሩሳሌም” እስራኤልን ለማመልከትም ጥቅም ላይ ይውላሉ። * “ሴት ልጅ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ውድ ምሆንን ወይም ፍቅርን የሚያመለክት ሐረግ ነው። እግዚአብሔር ለሕዝቡ ላለው ትዕግሥትና ጥንቃቄ ተለዋጭ ዘይቤ ነው።