am_tw/bible/kt/curse.md

589 B

መርገም፣ የተረገመ

“መርገም” አንድ ሰው ወይም አንድ ነገር ላይ መጥፎ ነገር እንዲደርስበት ማድረግ ነው።

  • አንድ ሰው ወይም አንድ ነገር ላይ ጉዳት እንዲደርስ መናገር መርገም ነው።
  • ሰውን መርገም እዚያ ሰው ላይ መጥፎ ነገር እንዲደርስበት የመፈለግ መገለጫ ሊሆን ይችላል።
  • ቅጣትን አንድ ሰው ሌላው ላይ የሚያደርሰው ሌላ አሉታዊ ነገርን ሊያመለክትም ይችላል።