# መርገም፣ የተረገመ “መርገም” አንድ ሰው ወይም አንድ ነገር ላይ መጥፎ ነገር እንዲደርስበት ማድረግ ነው። * አንድ ሰው ወይም አንድ ነገር ላይ ጉዳት እንዲደርስ መናገር መርገም ነው። * ሰውን መርገም እዚያ ሰው ላይ መጥፎ ነገር እንዲደርስበት የመፈለግ መገለጫ ሊሆን ይችላል። * ቅጣትን አንድ ሰው ሌላው ላይ የሚያደርሰው ሌላ አሉታዊ ነገርን ሊያመለክትም ይችላል።