am_tw/bible/kt/cross.md

602 B

መስቀል

መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን መስቀል አንድ ቀጥ ብሎ የወጣ እንጨት ሲሆን ጫፉ አካባቢ አንድ ሌላ ግንድ ይጋደምበት ነበር።

  • በሮም መንግሥታት ዘመን አንድ ሮማዊ ባለ ሥልጣን መስቀል ላይ በመቸንከር ወይም መስቀል ላይ በማሰርና እዚያ እንዲሞቱ በማድረግ ወንጀለኞችን ይቀጣ ነበር።
  • ኢየሱስ ባልፈጸመው ወንጀል በሐሰት ተከሰሰ፤ ሮማውያንም መስቀል ላይ ገደሉት።