# መስቀል መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን መስቀል አንድ ቀጥ ብሎ የወጣ እንጨት ሲሆን ጫፉ አካባቢ አንድ ሌላ ግንድ ይጋደምበት ነበር። * በሮም መንግሥታት ዘመን አንድ ሮማዊ ባለ ሥልጣን መስቀል ላይ በመቸንከር ወይም መስቀል ላይ በማሰርና እዚያ እንዲሞቱ በማድረግ ወንጀለኞችን ይቀጣ ነበር። * ኢየሱስ ባልፈጸመው ወንጀል በሐሰት ተከሰሰ፤ ሮማውያንም መስቀል ላይ ገደሉት።