am_tw/bible/kt/centurion.md

509 B

መቶ አለቃ

መቶ አለቃ ከእርሱ ሥር 100 ወታደሮች የነበሩት የሮም ሰራዊት ባለ ሥልጣን ነበር።

  • ይህን፣ “የመቶ ሰዎች መሪ” ወይም፣ “የወታደሮች መሪ” ወይም፣ “መቶ ሰዎች ላይ ኃላፊነት ያለው ባለ ሥልጣን” በማለት መተርጎም ይቻላል።
  • አንድ ሮማዊ ባለ ሥልጣን ወደ ኢየሱስ መጥቶ አገልጋዩን እንዲፈውስለት ለመነው።