# መቶ አለቃ መቶ አለቃ ከእርሱ ሥር 100 ወታደሮች የነበሩት የሮም ሰራዊት ባለ ሥልጣን ነበር። * ይህን፣ “የመቶ ሰዎች መሪ” ወይም፣ “የወታደሮች መሪ” ወይም፣ “መቶ ሰዎች ላይ ኃላፊነት ያለው ባለ ሥልጣን” በማለት መተርጎም ይቻላል። * አንድ ሮማዊ ባለ ሥልጣን ወደ ኢየሱስ መጥቶ አገልጋዩን እንዲፈውስለት ለመነው።