am_tw/bible/kt/blameless.md

801 B

ነቀፋ የሌለበት

“ነቀፋ የሌለበት” የሚለው ቃል በቃል፣ “ነውር፣ እንከን” የሌለበት ማለት ነው። በፍጹም ልቡ ለእግዚአብሔር የሚታዘዝ ሰውን የሚያመለክት ቢሆንም፣ ያ ሰው ምንም ኃጢአት የለበትም ማለት አይደለም።

  • አብርሃምና ኖኅ በእግዚአብሔር ፊት ነቀፋ የሌለባቸው ተብለዋል።
  • “ ነቀፋ የሌለበት” ተብሎ የሚታወቅ ሰው እግዚአብሔርኝ በሚያስከብር መንገድ ይኖራል።
  • አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እንደሚያመለክተው ነቀፋ የሌለበት ሰው፣ “እግዚአብሔርብ የሚፈራና ከክፋትም የራቀ” ነው።