am_tw/bible/kt/beloved.md

586 B

የተወደደ

“የተወደደ” በሌላው ሰው የተወደደና ውድ የሆነ ሰውን የሚያሳይ የፍቅር መገለጫ ቃል ነው

  • “የተወደደ” ቃል በቃል፥ “ የሚወደድ ሰው” ወይም፥ “ውድ የሆነ ሰው” ማለት ነው
  • እግዚአብሔር ኢየሱስን፥ “የተወደደ” ወይም፥ “የምወደው ልጄ” ብሎታል
  • ለአብያት ክርስቲያናት በጻፉት መልእክት ሐዋርያት አማኞችን “የተወደዳችሁ” በማለት ይጠሯቸው ነበር