# የተወደደ “የተወደደ” በሌላው ሰው የተወደደና ውድ የሆነ ሰውን የሚያሳይ የፍቅር መገለጫ ቃል ነው * “የተወደደ” ቃል በቃል፥ “ የሚወደድ ሰው” ወይም፥ “ውድ የሆነ ሰው” ማለት ነው * እግዚአብሔር ኢየሱስን፥ “የተወደደ” ወይም፥ “የምወደው ልጄ” ብሎታል * ለአብያት ክርስቲያናት በጻፉት መልእክት ሐዋርያት አማኞችን “የተወደዳችሁ” በማለት ይጠሯቸው ነበር