am_tw/bible/kt/believe.md

591 B

ማመን፥ አመነ፥ እምነት

“ማመን” እና “አመነ” በጣም የተያያዙ ቢሆንም በመጠኑ የሚለያይ ትርጉም አላቸው

  • “ማመን” የሚለው ቃል፥ “እውነት መሆኑን ማወቅ” ወይም፥ “ትክክል መሆኑን ማወቅ” ተብሎ ሊተርጎም ይችላል
  • “አመነ” የሚለው ቃል፥ “ሙሉ በሙሉ መተማመን” ወይም፥ “መተማመንና መታዘዝ” ወይም፥ “በፍጹም ልብ መደገፍና መከተል” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል