# ማመን፥ አመነ፥ እምነት “ማመን” እና “አመነ” በጣም የተያያዙ ቢሆንም በመጠኑ የሚለያይ ትርጉም አላቸው * “ማመን” የሚለው ቃል፥ “እውነት መሆኑን ማወቅ” ወይም፥ “ትክክል መሆኑን ማወቅ” ተብሎ ሊተርጎም ይችላል * “አመነ” የሚለው ቃል፥ “ሙሉ በሙሉ መተማመን” ወይም፥ “መተማመንና መታዘዝ” ወይም፥ “በፍጹም ልብ መደገፍና መከተል” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል