am_tw/bible/kt/authority.md

463 B

ሥልጣን

“ሥልጣን” የተሰኘው ቃል አንድ ሰው ሌላው ሰው ላይ ያለውን ተፅዕኖ የማሳደር ወይም የመቆጣጠር ኅይልን ያመለክታል

  • ነገሥታትና ሌሎች ገዦች በሚገዟቸው ሰዎች ላይ ሥልጣን አላቸው
  • “ሥልጣን” የሚለው ቃል ሌሎች ላይ ሥልጣን ያላቸውን ሰዎች፥ መንግስታትና ድርጅቶች ያመለክታል