# ሥልጣን “ሥልጣን” የተሰኘው ቃል አንድ ሰው ሌላው ሰው ላይ ያለውን ተፅዕኖ የማሳደር ወይም የመቆጣጠር ኅይልን ያመለክታል * ነገሥታትና ሌሎች ገዦች በሚገዟቸው ሰዎች ላይ ሥልጣን አላቸው * “ሥልጣን” የሚለው ቃል ሌሎች ላይ ሥልጣን ያላቸውን ሰዎች፥ መንግስታትና ድርጅቶች ያመለክታል