am_tw/bible/kt/atonement.md

876 B

ቤዛነት፥ቤዛ

“ቤዛ” እና “ቤዛነት” ለሰው ልጆች ኃጢአት የሚከፈልና የእርሱን በኃጢአት መቆጣት የሚያበርድ መሥዋዕት እግዚአብሔር ያዘጋጀበትን ሁኔታ ያመለክታል

  • በብሉይ ኪዳን ዘመን እንስሳን በመግደል ለእስራኤላውያን ኃጢአት የደም መሥውዕትን በማቅረብ ጊዜያዊ ቤዛ እንዲደረግ እግዚአብሔር ፈቅዶ ነበር
  • በአዲስ ኪዳን እንደተጻፈው እውነተኛና ዛላቂ የኃጢአት ቤዛ የክርስቶስ መስቀል ላይ ሞት ብቻ ነው
  • ክርስቶስ የሞት ጊዜ ከኃጢአታቸው የተነሣ ሰዎች ሊቀበሉት ይገባ የነበረውን ቅጣት ወሰደ። በመሥዋዕታዊ ሞቱ የቤዛነት ዋጋ ከፈለ።