am_tw/bible/kt/antichrist.md

1.1 KiB

የክርስቶስ ተቃዋሚ

የክርስቶስ ተቃዋሚ የሚለው አገላለጽ እየሱስ ክርስቶስንና ሥራውን የሚቃወም ሰውን ወይም ትምህርትን ነው የሚያመለክተው በዓለም ውስጥ ብዙ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አሉ።

  • አንድ ሰው እየሱስ መሲሕ አይደለም በማለት ሰዎችን የሚያሳሳትና እርሱ እ ሰውም መሆኑን የሚክድ ሰው ከሆነ ያ ሰው የክርስቶስ ተቃዋሚ መሆኑን ሐዋርያው ዩሐንስ ጵፎአል።
  • የእየሱስ ሥራ የሚቃወም ግልጽ ያልሆነ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ በዓለም እንዳለ አዲስ ኪዳን ያስተምራል።
  • አዲስ ኪዳን ውስጥ ያለው የዩሐንስ ራእይ በመጨረሻው ዘመን የሚገለጥ የክርስቶስ ተቃዋሚ የሚባል ሰው እንደሚኖር ይናገራል፤ይህ ሰው የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለማጥፋት ይሞክራል ግን በእየሱስ ይሸነፋል።