# የክርስቶስ ተቃዋሚ የክርስቶስ ተቃዋሚ የሚለው አገላለጽ እየሱስ ክርስቶስንና ሥራውን የሚቃወም ሰውን ወይም ትምህርትን ነው የሚያመለክተው በዓለም ውስጥ ብዙ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አሉ። * አንድ ሰው እየሱስ መሲሕ አይደለም በማለት ሰዎችን የሚያሳሳትና እርሱ እ ሰውም መሆኑን የሚክድ ሰው ከሆነ ያ ሰው የክርስቶስ ተቃዋሚ መሆኑን ሐዋርያው ዩሐንስ ጵፎአል። * የእየሱስ ሥራ የሚቃወም ግልጽ ያልሆነ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ በዓለም እንዳለ አዲስ ኪዳን ያስተምራል። * አዲስ ኪዳን ውስጥ ያለው የዩሐንስ ራእይ በመጨረሻው ዘመን የሚገለጥ የክርስቶስ ተቃዋሚ የሚባል ሰው እንደሚኖር ይናገራል፤ይህ ሰው የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለማጥፋት ይሞክራል ግን በእየሱስ ይሸነፋል።