am_tw/bible/kt/anoint.md

1.5 KiB

መቃባት፤የተቀባ

“መቀባት” የሚለው ቃል ሰውን ወይም አንድን ነገር በ ማሰብ ወይም ላይ ላይ ዘይት ማፍሰስ ማለት ነው፤አንዳንዴ ዘይቱ ከተለዩ ቅመሞች ጋር ስለሚቀላቀል በጣም ጣፋጭ መዕዛ ያለው ሽቶ ይሆናል፤ቃሉ ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ መንፈስ ቅዱስ ሰው መምረጡንና ሃይል ማስታጠቁን ያመለክታል።

  • በብሉይ ኪዳን ዘመን ለ የእግዚአብሔር እገልግሎት ሰዎችን ለመለየት ካህናት ነገስታትናነቢያት ዘይት ይቀቡ ነበር።
  • እግዚአብሔርን ለማምለክና እርሱን ለማክበር የተለዩ መሆናቻውን ለማሳየት መሠዊያና መገናኛ ድን ዅኑን የመሳሰሉ ነገሮች ዘይት ይቀቡ ነበር፤
  • በአዲስ ኪዳን የተመሙ ሰዎች እንዲፈወሱ ዘይት ይቀቡ ነበር፤እርሱም ማምልከዎን ለማሳየት አንዲት እየሱስን ጥሩ ሽታ ባለው ዘይት እንድ ቅባት አዲስ ኪዳን ሁለት ጊዜ
  • እየሱስ ከሞተ በሃላ ዘይትና ቅመማ ቅመም በመቀባት ወዳጆችቹ ሥ ለቀብር አዘጋጁ፤
  • የዕብራይስጡ መሲሕ እና የግሪኩ ክርስቶስ፥የተቀባ የሚል ትርጉም አላችው፤
  • ነቢይ ሊቀ ካህንና ንጉሥ እንደሆነ፤የተመረጠውና የተቀባው መሲሑ እየሱስ ነው፤