am_tw/bible/kt/angel.md

2.2 KiB

መልአክ፤የመላእክት አለቃ

መልአክ በእግዚአብሔር የተፈጠረ ሃያል መንፈዊ ፍጡር ነው፤መላአኮች የተፈጥጠሩት እርሱ የሚነግራቸውን በማድረግ እግዚአብሔርን እንድያገለግሉ ነው፤የመላክት አለቃ ሌሎች መላአኮችን ሁሉ የሚያዝዝ ወይም የ መልአክን ያመለክታል።

  • ቃል በቃል መልአክ መልክትኛ ማለት ነው፤
  • የመላእክት አለቃ ማለት ዋና መልእክትኛ ማልት ነው፤መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የመላዕክቱ አለቃ ተበሎ ሚካኤል ብቻ ነው፤
  • ከመጽሐፍ ቅዱስ እንደምንመለከተው መላእኮች መልክቶችን ከእግዚአብሔር ለሰዎች አድርሰዋል፤እነዚህ መልክቶች እግዚአብሔር ሰዎች ምን እንዲያደርጉ እንደሚፈልግ ለሰዎች መመሪያ መስጠትን ይጨምራል።
  • መላአክቱ ወደ ራት የሚሆኑ ነገሮችን ወይም ቀደም ሲል የሆኑ ነገሮችን በተመለከተም ለሰዎች ተናግረዋል።
  • መላእክቱ የእግዚአብሔር ሥልጣን አላቸው፤የእርሱ ተወካዩች እንደ መሆናቸው መጠን መጽሐፍ ቅድስ ውስጥ አንዳንዴ ልክ እንደ ራሱ እንደ እግዚአብር ተናግርዋል።
  • መላእክት የእግዚአበሔርን የሚያገለግሉት ሌላው መንግድ ሰዎችን በመጠንቅና ሰዎችን በማበረታት ነው፤
  • የያህዌ(የእግዚአብሔር) መልአክ ይ ለየት ያለ ሐርግ ከአንድ በላይ ትርጉም አልው፤1)’’ያህዌን የሚወክል መልአክ ወይም ያህዌን የሚያገለግል መልክተኛ ማለት ሊሆን ይችላል።

ለሰወች ሲናገር በመልአክ ተመስሎ የመጣ ራሱ እግዚአብሔር ሊያመለክት ይችላል፤አንድ መልአክ ያህዌ ራሱ የተናገረ ያህል’’እኔ’’እያለ የተናገረው ለምን እንደ ነበር ከእነዚህ ትርጉሞች አንዱ በቂ ገለጻ ይሰጠን ይሆናል።