am_tw/bible/kt/almighty.md

819 B

ሁሉን ቻይ

“ሁሉን ቻይ” የሚለው ቃል በቃል “ኃይል ሁሉ የእርሱ የሆነ” ማለት ሲሆን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሁሉም የሚያመልክተው እግዚኣብሔርን ነው።

  • “ሁሉን ቻይ” ወይም “ሁሉን ቻይ” የሚለው መጠለያ የሚመለከተው እግዚአብሔርን ነው፤ እርሱ በሁሉም ላይ ፍጹም ኅይልና ሥልጣን ያለው መሆኑን ይገለጻል።
  • ይህ ቃል “ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር” ወይም “እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ” ወይም “ሁሉን ቻይ ጌታ” ወይም፣ “ሁሉን ቻይ ጌታ እግዚአብሔር” በተሰኙት መጠሪያዎች እግዚአብሔር ለመግለጽ ጥቅም ላይ ይውላል።