# ሁሉን ቻይ “ሁሉን ቻይ” የሚለው ቃል በቃል “ኃይል ሁሉ የእርሱ የሆነ” ማለት ሲሆን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሁሉም የሚያመልክተው እግዚኣብሔርን ነው። * “ሁሉን ቻይ” ወይም “ሁሉን ቻይ” የሚለው መጠለያ የሚመለከተው እግዚአብሔርን ነው፤ እርሱ በሁሉም ላይ ፍጹም ኅይልና ሥልጣን ያለው መሆኑን ይገለጻል። * ይህ ቃል “ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር” ወይም “እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ” ወይም “ሁሉን ቻይ ጌታ” ወይም፣ “ሁሉን ቻይ ጌታ እግዚአብሔር” በተሰኙት መጠሪያዎች እግዚአብሔር ለመግለጽ ጥቅም ላይ ይውላል።