am_tw/bible/other/frankincense.md

15 lines
1.7 KiB
Markdown

# ዕጣን
ዕጣን ከዛፍ ሙጫ የሚገኝ ጣፋጭ ሽታ ያለው ቅመም ነው። ሽቱኑ ሌላም ጣፋጭ መዓዛ ያለው ነገር ለመሥራት ያገለግላል።
* የሞተ ሰው አካልን ለመቃብር ለማዘጋጀት የሚያገለግል ጠቃሚ ቅመም ነው። ተፈጥሮአዊ ፈስውና መረጋጋት ያስገኛል።
* ሕፃኑ ኢየሱስን በኢየሩሳሌም ለማየት ከምሥራቅ የመጡት ጠቢባን ይዘውይ ከነበረ ሦስት ስጦታ አንዱ ዕጣን ነበር።
ነጻ መሆን፣ ነጻነት፣ አርነት
“ነጻ መሆን” ወይም፣ “ነጻነት” ባርያ አለመሆንን በምንም ዓይነት ቀንበር ሥር አለመሆንን ያመለክታል።
* “አርነት” የሚለውም ቃል፣ “ነጻነት” ከሚለው ጋር አንድ ትርጕም አለው።
* “ነጻ ማድረግ” ወይም፣ “ነጻ ማውጣት” የተሰኘው አገላለጽ ከእንግዲህ ከባርነት ወይም ቀንበር ሥር እንዳይሆን ማድረግ ማለት ነው።
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እነዚህ ቃሎች ብዙውን ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉት በኢየሱስ የሚያምኑ ሰዎች ከእንግዲህ ከኃጢአት ኀይል በታች አለመሆናቸውን በሚያመለክት ምሳሌያዊ አነጋገር ነው።
* “አርነት መውጣት” ወይም በመንፈስ ቅዱስ ትምህርትና ምሪት ነጻ ሆኖ መኖር እንጂ፣ “ነጻነት” ከእንግዲህ የሙሴን ሕግ ከመጠበቅ ግዴታ ነሣ መሆንንም ሊያመለክት ይችላል።