This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
RPP
/
am_tw
Watch
8
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
86063cf65f
am_tw
/
bible
/
names
/
ishmael.md
621 B
Raw
Blame
History
እስማኤል
እስማኤል የአብርሃምና የሥራ አገልጋይ የነበረችው የአጋር ልጅ ነው።
“እስማኤል” እግዚአብሔር ይሰማል ማለት ነው።
እስማኤል ስለ እርሱና ስለ የወደ ፊት ሕይወቱ እግዚአብሔር ለአጋር የገባላትን መለኮትዊ ተስፋ ጥቅም ተቀብሏል።
ይሁን እንጂ፣ በእርሱ በኩል ዘሮቹን እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደሚያበዛ ለአብርሃም የሰጠው ተስፋ የሚፈጸምበት ልጅ እስማኤል አይደለም።