8 lines
621 B
Markdown
8 lines
621 B
Markdown
|
# እስማኤል
|
||
|
|
||
|
እስማኤል የአብርሃምና የሥራ አገልጋይ የነበረችው የአጋር ልጅ ነው።
|
||
|
|
||
|
* “እስማኤል” እግዚአብሔር ይሰማል ማለት ነው።
|
||
|
* እስማኤል ስለ እርሱና ስለ የወደ ፊት ሕይወቱ እግዚአብሔር ለአጋር የገባላትን መለኮትዊ ተስፋ ጥቅም ተቀብሏል።
|
||
|
* ይሁን እንጂ፣ በእርሱ በኩል ዘሮቹን እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደሚያበዛ ለአብርሃም የሰጠው ተስፋ የሚፈጸምበት ልጅ እስማኤል አይደለም።
|