am_tw/bible/kt/appoint.md

838 B

መሾም፤ይሾም

መሾም እና የተሾመ የተሰኙት ቃላት አንድ የተለየ ተግባርን ወይም ተልኮን እንዲሁም አንድን ሰው መምረጥን ያመለክታል።

  • መሾም እንደ የዘላለም ትይውን የመሳሰሉ ነገሮችን ለመቀብል መመረጥን ያመለክታል፤እንዲህ ማለት የዘላለምን ት

እንዲቀበሉ ተመርጠዋል ማለት ነው።

  • የተወሰነው ጊዜ የሚለው ሐረግ እግዚአብሔር የመረጠውን ጊዜ ወይም አንዳች ነገር እንዲደረግ የታቀደ ጊዜን ያመለክታል።
  • መሾም የሚለው ቃል አንድ ሰው አንዳች ነገርን እንዲያደርግ ማዘዝ ወይም ተልዕኮ መስጠት ማለት ሊሆንም ይችላል።