# መሾም፤ይሾም መሾም እና የተሾመ የተሰኙት ቃላት አንድ የተለየ ተግባርን ወይም ተልኮን እንዲሁም አንድን ሰው መምረጥን ያመለክታል። * መሾም እንደ የዘላለም ትይውን የመሳሰሉ ነገሮችን ለመቀብል መመረጥን ያመለክታል፤እንዲህ ማለት የዘላለምን ት እንዲቀበሉ ተመርጠዋል ማለት ነው። * የተወሰነው ጊዜ የሚለው ሐረግ እግዚአብሔር የመረጠውን ጊዜ ወይም አንዳች ነገር እንዲደረግ የታቀደ ጊዜን ያመለክታል። * መሾም የሚለው ቃል አንድ ሰው አንዳች ነገርን እንዲያደርግ ማዘዝ ወይም ተልዕኮ መስጠት ማለት ሊሆንም ይችላል።