am_tw/bible/other/yoke.md

9 lines
800 B
Markdown

# ቀንበር
“ቀንበር” ሁለት በሬዎች በአንድነት እንዲሠሩ ለማጣመር የሚረዳ ነገር ነው። “ቀንበር መሸከም” አንድ ዓይነት ኀላፊነት መሸከም ማለት ነው።
* ቀነበር እንጨት ወይም ብረት ሲሆን ማረሻ ወይም ሰረገላ ለመጎተት ሁለት ወይም ከዚያ በላይ እንስሳትን ያጣምራል።
* ቀንበር በርካታ ምሳሌያዊ ትርጕሞ አሉት።
* ባርነትን፣ ጭቆናን ወይም በጨካኝ መሪ የሚመጣ ስደትን ሊያመለክት ይችላል።
* ጋብቻን፣ ሥራን ወይም ጌታን ማገልገልን እንደ መሳሰሉት ለጋራ ዓላማ በአንድነት መሥራትንም ያመለክታል።