# የእውነት ቃል
“የእውነት ቃል” የእግዚአብሔር ቃል ወይም ትምህርት ሌላ መጠሪያ ነው።
* የእግዚአብሔር የእውነት ቃል እግዚአብሔር ስለ ራሱ፣ ስለ ፍጥረትና በኢየርሱ በኩል ስላለው የማዳን ዕቅድ ለሰዎች ያስተማረውን ማንኛውንም ነገር ይጨምራል።
* ይህ ቃል እግዚአብሔር የነገረን እውነት፣ የታመነና እውን መሆኑን አጽንዖት ይሰጣል።