# የእውነት ቃል “የእውነት ቃል” የእግዚአብሔር ቃል ወይም ትምህርት ሌላ መጠሪያ ነው። * የእግዚአብሔር የእውነት ቃል እግዚአብሔር ስለ ራሱ፣ ስለ ፍጥረትና በኢየርሱ በኩል ስላለው የማዳን ዕቅድ ለሰዎች ያስተማረውን ማንኛውንም ነገር ይጨምራል። * ይህ ቃል እግዚአብሔር የነገረን እውነት፣ የታመነና እውን መሆኑን አጽንዖት ይሰጣል።