am_tw/bible/other/virgin.md

7 lines
335 B
Markdown

# ድንግል
ድንግል የግብረ ሥጋ ግንኙነት ያላደረገች ሴት ናት።
* ነቢዩ ኢሳይያስ መሲሕ ከድንግል እንደሚወለድ ተናግሯል።
* ማርያም ኢየሱስን የፀነሰችው ድንግል እያለች ነበር፤ ኢየሱስ የሥጋ አባት የለውም።