ቅን፣ ቅንነት
“ቅን” እና፣ “ቅንነት” የእግዚአብሔርን ሕግ እየተከተሉ መኖርን ያመለክታል።
- የእነዚህ ቃሎች ትርጕም ቀጥ ብሎ መቆምንና በቀጥታ ወደ ፊት ማየትን የሚያካትት ሐሳብ አለው።
- “ቀጥ ያለ” ሰው ለእግዚአብሔር ሕግ የሚታዘዝና ከእርሱ ፈቃድ የሚጋጭ ነገር የማያደርግ ሰው ነው።
- “ታማኝነጥ” እና፣ “ጽድቅ” የተሰኙት ቃሎች ተመሳሳይ ትርጕም ያላቸው ሲሆኑ አንዳንዴ በተጓዳኝ ጥቅም ላይ ይውላሉ፤ ለመሳሌ፣ “ጻድቅና ቅን” እንደሚለው።