am_tw/bible/other/upright.md

8 lines
730 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ቅን፣ ቅንነት
“ቅን” እና፣ “ቅንነት” የእግዚአብሔርን ሕግ እየተከተሉ መኖርን ያመለክታል።
* የእነዚህ ቃሎች ትርጕም ቀጥ ብሎ መቆምንና በቀጥታ ወደ ፊት ማየትን የሚያካትት ሐሳብ አለው።
* “ቀጥ ያለ” ሰው ለእግዚአብሔር ሕግ የሚታዘዝና ከእርሱ ፈቃድ የሚጋጭ ነገር የማያደርግ ሰው ነው።
* “ታማኝነጥ” እና፣ “ጽድቅ” የተሰኙት ቃሎች ተመሳሳይ ትርጕም ያላቸው ሲሆኑ አንዳንዴ በተጓዳኝ ጥቅም ላይ ይውላሉ፤ ለመሳሌ፣ “ጻድቅና ቅን” እንደሚለው።