# እምነት የሌለው፣ የማያምን
“እምነት የሌለው” የማያምን ወይም ማመን የማይፈልግ ማለት ነው።
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “አለማመን” ኢየሱስ አዳኙ መሆኑን የማያምን ወይም በእርሱ የማይተማመን ሰውን ያመለክታል።
* በኢየርሱ “እምነት የሌለው” ሰው፣ “የማያምን” ይባላል።