# እምነት የሌለው፣ የማያምን “እምነት የሌለው” የማያምን ወይም ማመን የማይፈልግ ማለት ነው። * መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “አለማመን” ኢየሱስ አዳኙ መሆኑን የማያምን ወይም በእርሱ የማይተማመን ሰውን ያመለክታል። * በኢየርሱ “እምነት የሌለው” ሰው፣ “የማያምን” ይባላል።