am_tw/bible/other/subject.md

695 B
Raw Permalink Blame History

ተገዢ፣ የተገዛ፣ መገዛት

“ተገዢ” የሚለው በሌላው ሰው ሥልጣን ሥር መሆንን ያመለክታል፥ “መገዛት” “ለሌላው ሰው ሥልጣን” ታዛዥ መሆን ማለት ነው

  • “ማስገዛት” ሰዎች በመሪ ወይም በገዢ ሥልጣን ሥር እንዲሆኑ ማድረግን ያመለክታል
  • “አንድን ሰው ማስገዛት” በዚያ ሰው ላይ ቅጣትን የመሰለ አሉታዊ ነገር እንዲደርስ ማድረግ ማለት ነው
  • “መገዛት” “መታዘዝ” ወይም፣ “እሺ ማለት” ወይም፣ “እጅ መስጠት” ማለትም ይሆናል