# ተገዢ፣ የተገዛ፣ መገዛት “ተገዢ” የሚለው በሌላው ሰው ሥልጣን ሥር መሆንን ያመለክታል፥ “መገዛት” – “ለሌላው ሰው ሥልጣን” ታዛዥ መሆን ማለት ነው * “ማስገዛት” ሰዎች በመሪ ወይም በገዢ ሥልጣን ሥር እንዲሆኑ ማድረግን ያመለክታል * “አንድን ሰው ማስገዛት” በዚያ ሰው ላይ ቅጣትን የመሰለ አሉታዊ ነገር እንዲደርስ ማድረግ ማለት ነው * “መገዛት” – “መታዘዝ” ወይም፣ “እሺ ማለት” ወይም፣ “እጅ መስጠት” ማለትም ይሆናል