am_tw/bible/other/slander.md

8 lines
622 B
Markdown

# ማረድ፣ ታረደ
“ማረድ” ሰውን ወይም እንስሳን መግደል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ግን በኅይል ወይም በአሰቃቂ ሁኔታ መግደልን ነው የሚያመለክተው
* “የታረዱ” የሚለው ቃል፣ “የታረዱ ሰዎችን” ማለት የተገደሉ ሰዎችን ያመለክታል
* እንስሳትን ወይም ብዙ ሰዎችን የሚመለከት ከሆን ብዙውን ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውለው፣ “ጭፍጨፋ” የተሰኘውን ቃል ነው
* “መግደል” በሚለው ቃል መጠቀምም ይቻላል