# ማረድ፣ ታረደ “ማረድ” ሰውን ወይም እንስሳን መግደል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ግን በኅይል ወይም በአሰቃቂ ሁኔታ መግደልን ነው የሚያመለክተው * “የታረዱ” የሚለው ቃል፣ “የታረዱ ሰዎችን” ማለት የተገደሉ ሰዎችን ያመለክታል * እንስሳትን ወይም ብዙ ሰዎችን የሚመለከት ከሆን ብዙውን ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውለው፣ “ጭፍጨፋ” የተሰኘውን ቃል ነው * “መግደል” በሚለው ቃል መጠቀምም ይቻላል