929 B
929 B
ብር
ብር ሳንቲሞችን፣ ጌጣጌጦችን፣ ዕቃዎችንና ማስዋቢያዎችን ለመሥራት የሚያገለግል አንጸባራቂ ነጭ/ግራጫ መልክ ያለው የከበረ ድንጋይ ነው
- በኢየሩሳሌም የነበረው ቤተ መቅደስ ከብር የተሠሩ ዕቃዎች ነበሩት። ባቢሎናውያን ኢየሩሳሌምን ሲወርሩና በ586 ዓቅክ አብዛኛውን እስራኤላዊ ሲይዙ እነዚህ ሁሉ በእነርሱ ተወስደዋል
- እነዚህ ከብር የተሠሩ ዕቃዎች መካከል መጠጫዎች፣ ሳህኖችና ድስቶች እንዲሁም ሌሎች ነገሮችም ነበሩ
- መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ሰቅል የሚባሉ የብር ሳንቲሞች ጥቅም ላይ ውለው ነበር
- ኢየሱስን አሳልፎ በመስጠቱ ይሁዳ 30 ጥሬ ብር ተከፍሎት ነበር