am_tw/bible/other/silver.md

9 lines
929 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ብር
ብር ሳንቲሞችን፣ ጌጣጌጦችን፣ ዕቃዎችንና ማስዋቢያዎችን ለመሥራት የሚያገለግል አንጸባራቂ ነጭ/ግራጫ መልክ ያለው የከበረ ድንጋይ ነው
* በኢየሩሳሌም የነበረው ቤተ መቅደስ ከብር የተሠሩ ዕቃዎች ነበሩት። ባቢሎናውያን ኢየሩሳሌምን ሲወርሩና በ586 ዓቅክ አብዛኛውን እስራኤላዊ ሲይዙ እነዚህ ሁሉ በእነርሱ ተወስደዋል
* እነዚህ ከብር የተሠሩ ዕቃዎች መካከል መጠጫዎች፣ ሳህኖችና ድስቶች እንዲሁም ሌሎች ነገሮችም ነበሩ
* መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ሰቅል የሚባሉ የብር ሳንቲሞች ጥቅም ላይ ውለው ነበር
* ኢየሱስን አሳልፎ በመስጠቱ ይሁዳ 30 ጥሬ ብር ተከፍሎት ነበር