am_tw/bible/other/shame.md

992 B
Raw Permalink Blame History

ዕፍረት፣ አሳፋሪ፣ አፈረ

ዕፍረት አንድ ሰው ወይም ሌላው ካደረገው መጥፎ ወይም ተገቢ ያልሆነ ነገር የተነሣ የሚደርስ ውርደት ወይም ጥሩ ስሜት እንዳይኖር የሚያደርግ ሕመም ነው

  • “አሳፋሪ” ነገር ተገቢ ያልሆነ ወይም፣ የሚያዋርድ ነገር ነው
  • “አፈረ” የሚለው አንድ ሰው መጥፎ ወይም ተገቢ ያልሆነ ነገር ሲያደርግ የሚሰማውን ስሜት ያመለክታል
  • “ማሳፈር” ማሸነፍ ወይም ውርደት እንዲሰማቸው ኅጢአታቸውን መግለጥ ማለት ነው
  • ነቢዩ ኢሳይያስ ጣዖት የሚሠሩና የሚያመልኩ እንደሚያፍሩ ይናገራል
  • አንድ ሰው ከኅጢአቱ በንስሐ ካልተመለሰ ኅጢአቱን በመግለጥና እርሱን በማዋረድ ያንን ሰው እግዚአብሔር ያሳፍረዋል