am_tw/bible/other/reverence.md

8 lines
548 B
Markdown

# አክብሮት
“አክብሮት” ለአንድ ሰው ወይም አንዳች ነገር ጥልቅ ስሜትና ክብር ያመለክታል።
* የአክብሮት ስሜት ክብርን በሚገልጥ ተግባር ይታያል።
* እግዚአብሔርን መፍራት ውስጣዊ አክብሮት ቢሆንም፣ ለእግዚአብሔር ትእዛዝ በመገዛት ሕይወት ይገለጻል።
* ይህ ቃል “ፍርሃትና ክብር” ወይ፣ “እውነተኛ አክብሮት” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።