am_tw/bible/other/reject.md

9 lines
887 B
Markdown

# መናቅ
“መናቅ” አንድ ሰው ወይም አንድን ነገር ለመቀበል አለመፈለግ ማለት ነው። እግዚአብሔርን መናቅ ለእርሱ መታዘዝ አለመፈለግ ነው።
* “መናቅ” የሚለው፣ “በ . . . ለማመን አለመፈለግ” ማለትም ይሆናል።፥
* እስራኤል የሙሴን አመራር በናቁ ጊዜ፣ በእውነቱ እግዚአብሔርን መናቃቸው ነበር።
* ሐሰተኛ አማልክትን ማምለክ እስራኤል እግዚአብሔርን መናቃቸውን ያሳዩበት ዋናው መንገድ ነበር።
* “መግፋት” የሚለው የዚህ የግሪክ ቃል በቃል ትርጕም ነው። ሌሎችን ቋንቋዎችም መናቅን ወይም ማመን አለመፈለግን የሚገልጡ ፈሊጣዊ ቃሎች ይኖራቸው ይሆናል።