887 B
887 B
መናቅ
“መናቅ” አንድ ሰው ወይም አንድን ነገር ለመቀበል አለመፈለግ ማለት ነው። እግዚአብሔርን መናቅ ለእርሱ መታዘዝ አለመፈለግ ነው።
- “መናቅ” የሚለው፣ “በ . . . ለማመን አለመፈለግ” ማለትም ይሆናል።፥
- እስራኤል የሙሴን አመራር በናቁ ጊዜ፣ በእውነቱ እግዚአብሔርን መናቃቸው ነበር።
- ሐሰተኛ አማልክትን ማምለክ እስራኤል እግዚአብሔርን መናቃቸውን ያሳዩበት ዋናው መንገድ ነበር።
- “መግፋት” የሚለው የዚህ የግሪክ ቃል በቃል ትርጕም ነው። ሌሎችን ቋንቋዎችም መናቅን ወይም ማመን አለመፈለግን የሚገልጡ ፈሊጣዊ ቃሎች ይኖራቸው ይሆናል።