am_tw/bible/other/qualify.md

8 lines
860 B
Markdown

# ብቁ፣ ብቁ መሆን
“ብቁ” የሚለው ቃል የተወሰኑ ጥቅሞችን ለመቀበል ወይም የተለያዩ ሙያዎች ባለቤት የመሆንን ዕውቅትና ማግኘት ማለት ነው።
* አንድ ዐይነት ሥራ ለመሥራት፣ “ብቁ” የሆነ ሰው ያንን ለማድረግ የሚያስችለው ሙያ ወይም ሥልጠና አለው ማለት ነው።
* ለቆላስይስ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ እግዚአብሔር አማኞችን የብርሃን መንግሥቱ ተካፋዮች እንዲሆኑ እንዳደረጋቸው ጽፏል።
* አንድ አማኝ በራሱ የእግዚአብሔር መንግሥት አካል የመሆንን መብት አያገኝም። ብቁ የሚሆነው በክርስቶስ ደም እግዚአብሔር የዋጀው በመሆኑ ብቻ ነው።