|
# ምስጋና
|
|
|
|
አንድ ሰው ማመስገን ለዚያ ሰው ያለንን አድናቆትና ክብር መግለጥ ማለት ነው።
|
|
|
|
* እርሱ እጅግ ታላቅ በምሆኑና እንደ ዓለም ፈጣሪና አዳኝ ካደረጋቸው አስደናቂ ነገሮች የተነሣ ሰዎች እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ።
|
|
* እግዚአብሔርን ማመስገን ስላደረገው ነገር እርሱን መወደስንም ይጨምራል።
|
|
* ሙዚቃና ዝማሬ እግዚአብሔር ምስጋና የምናቀርብባቸው ናቸው። እግዚአብሔርን፣ “ማመስገን” ብዙውን ጊዜ እርሱን የማምለክ አካል ናቸው።
|