am_tw/bible/other/plague.md

7 lines
600 B
Markdown

# መቅሠፍት
መቅሠፍት የሚባለው ብዙ ሕዝብ ላይ ጉዳት ወይም ሞት የሚያስከትል በሽታ ወይም ሌላ ሁኔታ ነው።
* ብዙ መቅሠፍቶች ተፈጥሮአዊ ምክንያት ሲኖራቸው አንዳንዶቹ ግን በኀጢአታቸው ምክንያት ሕዝብን ለመቅጣት ከእግዚአብሔር የተላኩ ናቸው።
* እስራኤል ከግብፅ እንዲወጡ ፈርዖንን ለማስገደድ በሙሴ ዘመን እግዚአብሔር አሥር መቅሠፍቶች ግብፃውያን ላይ አምጥቶ ነበር።